Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሞ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲቲዩት 54 መፅሀፍቶችን ማሳተሙን አስታወቀ፡፡ የኦሮሞ ጥናት እና | TIKVAH-MAGAZINE

የኦሮሞ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲቲዩት 54 መፅሀፍቶችን ማሳተሙን አስታወቀ፡፡

የኦሮሞ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲቲዩት ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ባካሔደው የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ጥናት 54 የተለያዩ ይዘት ያላቸው መፅሀፍቶችን ማሳተሙን አስታውቋል፡፡

የኢንስቲቲዩቱ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ጥናት እና ምርምር ቡድን በስነ-ቃል እና ስነ ፅሁፍ እንዲሁም በመዝገበ ቃላት በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ በማተኮር ያዘጋጁትን መፅሀፍቶች በሽያጭ እና በልገሳ ለህብረተሰቡ ማድረስ መቻሉን የኦሮሞ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲቲዩት ዳሬክተር አቶ ድሪባ ተረፈ ተናግረዋል፡፡ (OBN)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot