Get Mystery Box with random crypto!

#Update: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህንፃ ቀለማት ስታንዳርድን (Brand ) አጥንቶ ለ | TIKVAH-MAGAZINE

#Update: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህንፃ ቀለማት ስታንዳርድን (Brand ) አጥንቶ ለውይይት ይፋ አድርጓል። ለከተማዋ የሚስማሙ 13 አይነት ቀለማት ተለይተዋል ሲል ነው ያስታወቀው፡፡

ለከተማዋ በብራንድነት ከተመረጡት ቀለማት መሃከል የህንፃ ባለንብረቶች የሚመርጡትን ወስደው የመጠቀም መብት ያላቸው ሲሆን ይህ አሰራር በሙከራ ደረጃ በተወሰኑ ክ/ከተሞች ተጀምሮ ወደ ትግበራ ገብቷል ብሏል፡፡

ፎቶ: የተመረጡት ቀለማት

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot