Get Mystery Box with random crypto!

የት ለመማር ወሰኑ? በ Software Engineering እና በ Information Technol | TIKVAH-MAGAZINE

የት ለመማር ወሰኑ?

በ Software Engineering እና በ Information Technology and Systems በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርቶን ለመማር ወደ #ቢትስኮሌጅ ቢመጡ አብዝተው ያተርፋሉ።

በ4 ዓመት ውስጥ በዲግሪ ብቻ ሳይሆን ብቁ ሰራተኛ ሆነው ጭምር ይመረቃሉ።

ጥራታቸውን የጠበቁና የመማር ማስተማር ሂደቱን የሚያግዙ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው መምህራን፣ በዘመናዊ መልክ የተደራጁ መማሪያ ክፍሎች፣ ቤተመፃህፍት፣ የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎች እና እጅግ ዘመናዊ የአይቲ መሠረተ ልማት #በቢትስኮሌጅ የተሟሉ ናቸው።

ለማመልከት እና ለበለጠ መረጃ፦

ድረ ገጽ www.bitscollege.edu.et

0982 363636 / 0978028655

#BITSCollege