Get Mystery Box with random crypto!

የጉማ ሽልማት ፦ የህይወት ዘመን ተሸላሚ ፕሮፌሰር ሳሌም መኩሪያ በምርጥ ተከታታይ የ | TIKVAH-MAGAZINE

የጉማ ሽልማት ፦

የህይወት ዘመን ተሸላሚ
ፕሮፌሰር ሳሌም መኩሪያ

በምርጥ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ምርጥ ድርሰት
እረኛዬ (ቅድስት ይልማ፣ አዜብ ወርቁ፣ ቤዛ ሀይሉ)

ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ምርጥ ተዋናይ
" በእግር እሳት" ብርሀኑ ድጋፌ

ምርጥ የቴሌቪዥን ተከታይ ድራማ ዳይሬክተር
አብርሐም ገዛኸኝ በ "እግር እሳት "

በምርጥ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ እረኛዬ

በምርጥ ሴት ተዋናይት
ሳያት ደምሴ አሸናፊ " እረኛዬ "

ዘንድሮ በጉማ ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ መሰጠት የጀመረውን "የሄርሜላ ሽልማት" የመጀመሪያዋ ተሸላሚ ዓለም ፀሐይ በቀለ ።

የአመቱን ምርጥ ኤዲተር
ዳንኤል ግርማ " ምን አለሽ "ፊልም

በምርጥ ረዳት ተዋናይ አሽናፊ
ሽመልስ አበራ

የአመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይት
አምለሰት ሙጬ "ምን አለሽ" ፊልም

የአመቱ ምርጥ ተዋናይ
እንግዳሰው ሀብቴ

የአመቱ ምርጥ ፊልም
"ማንያዘዋል"

ኑር አክመል በ "ማንያዘዋል"ፊልም የአመቱ ምርጥ ዳይሬክተር

ምንጭ፦ ያሬድ ሹመቴ

@tikvahethmagazine