Get Mystery Box with random crypto!

#AddisAbaba የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ10 ወራት | TIKVAH-MAGAZINE

#AddisAbaba

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ10 ወራት ለ29 ሺሕ 942 ገንቢዎች የግንባታ ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል።

ከባለስልጣኑ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በበጀት ዓመቱ አስር ወራት፦

- 10 ሺሕ 783 የፕላን ስምምነት፤

- 3 ሺሕ 985 አዲስ ግንባታ ፈቃድ፤

- 968 የማሻሻያ የግንባታ ፈቃድ፤

- 174 ቀደም ብለው ለተገነቡ ህንፃዎች የግንባታ ፈቃድ፤

- 1 ሺሕ 27 ህንፃዎች የማራዘሚያ ፈቃድ፤

- 11 ሺሕ 418 ግንባታዎች የእድሳት ፈቃድ ተሰጥቷል።

@tikvahethmagazine