Get Mystery Box with random crypto!

በእሳት አደጋ ምክንያት የንብረት ጉዳት ለደረሰባችው በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ተደረገላቸ | TIKVAH-MAGAZINE

በእሳት አደጋ ምክንያት የንብረት ጉዳት ለደረሰባችው በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ተደረገላቸው።

በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በጅቡቲ ከተማ ፒካዱስ ልዩ ስሙ ፒኬ 12 አካባቢ በቅርቡ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ በንብረታቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ኢትዮጵያዊያንን ማቋቋሚያ የሚውል 3.1 ሚሊዮን በላይ የጅቡቲ ፍራንክ በኤምባሲው እና በህብረተሰቡ አስተባባሪነት ተሰብስቦ ድጋፍ ተደርጓላቸዋል።

@tikvahethmagazine