Get Mystery Box with random crypto!

#Silte ዛሬ በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ ለዝናብ እጥረት የሚሰገድ ሰላት (ሰላቱ ኢስቲስቃዕ | TIKVAH-MAGAZINE

#Silte

ዛሬ በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ ለዝናብ እጥረት የሚሰገድ ሰላት (ሰላቱ ኢስቲስቃዕ) መሰገዱን የዞኑ ኮሚውኒኬሽን ቢሮ ገልጿል።

@tikvahethmagazine