Get Mystery Box with random crypto!

ራያ ግንባር! የትግራይ ወራሪ ሃይል በደረሰበት አደገኛ በትር የራያ ተራሮችን እየተገረፈም ለቆ እ | TIKVAH ETHIOPIA

ራያ ግንባር!

የትግራይ ወራሪ ሃይል በደረሰበት አደገኛ በትር የራያ ተራሮችን እየተገረፈም ለቆ እየወጣ ነው። ትናንት ቁል ማንቁሉን ጥሎ የዞብል ተራራን ለቆ ወጥቷል።


@tikvahethiopianss