Get Mystery Box with random crypto!

የኢድ አልፈጥር በዓል መቼ ነው ? የ #ኢድ_አልፈጥር በዓል ጨረቃ በመጪው ሰኞ  ማታ ከታየች #ማ | TIKVAH-ETHIOPIA

የኢድ አልፈጥር በዓል መቼ ነው ?

የ #ኢድ_አልፈጥር በዓል ጨረቃ በመጪው ሰኞ  ማታ ከታየች #ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ #ረቡዕ አንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።

@tikvahethiopia