Get Mystery Box with random crypto!

#ETHIOPIA ሀገራችን ኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ዜጎችን በኮቪድ-19 ሳቢያ አጥታለች። የኢ. | TIKVAH-ETHIOPIA

#ETHIOPIA

ሀገራችን ኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ዜጎችን በኮቪድ-19 ሳቢያ አጥታለች።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 46 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 9,750 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 1,218 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 806 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#ጥንቃቄ #TikvahFamily

@tikvahethiopia