Get Mystery Box with random crypto!

#ALERT በአንድ ቀን የ49 ዜጎች ህይወት አለፈ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገ | TIKVAH-ETHIOPIA

#ALERT

በአንድ ቀን የ49 ዜጎች ህይወት አለፈ።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት 49 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 7,366 የላብራቶሪ ምርመራ 799 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 780 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በየዕለቱ በኮቪድ19 ምክንያት ህይወታቸው የሚያጡ ዜጎች ቁጥር በእጅጉ እያሻቀበ በመሆኑ መላው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት ጥንቃቄያችሁን እንድታጠናክሩ አደራ እንላለን።

#TikvahFamily

@tikvahethiopia