Get Mystery Box with random crypto!

ልሣነ ጥበብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tibebe11 — ልሣነ ጥበብ
የቴሌግራም ቻናል አርማ tibebe11 — ልሣነ ጥበብ
የሰርጥ አድራሻ: @tibebe11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.35K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በተዋሕዶ እምነታችን ኪነ-ጥበብ ክፍል አባላት የተከፈተ መንፈሳዊ ቻናል ነው ለማንኛውም አስተያየት እነዚህን ይጠቀሙ
⤵️
@Mihret1221
@saramareyame
ወደ ዩቲዩብ ቻናላችን ይግቡ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCvxjRL2WW1qVbM8L1yoe6Cw
ወደ ፌስቡክ ገጻችን ይግቡ ⤵️
https://www.facebook.com/የተ

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-02-28 08:32:54 “ፆም የፀሎት ምክንያት ናት፤ የፀጋ ዕንብ መገኛ ናት አርምሞን የምታስተምር ናት፤ ለበጎ ስራ ሁሉ ታነቃቃለች፤ የፀዋሚ ስጋው ምንጣፉን አንጥፎ ሌሊቱን ሁሉ ተኝቶ ማደር አይቻለውም በምን ጎኑ ይተኛዋል? ሰው አብዝቶ በፆመ ያህል በዚህ መጠን በትህትና ሁኖ እያለቀሰ ይፀልያል፤ ፀሎታት ከልቡናው ይታሰባሉ አንድም ፀሎተ ልብ ይሰጠዋል፤ በፊቱ የትእግስት ምልክት ይታያል በሃጢአቱ ያዝናል ክፉ ህሊና ይርቅለታል የበጎ ነገር መገኛ መከማቻ በምትሆን በፆም ይኖራልና፤ ፆምን የናቀ ያቃለለ ሰው በጎውን ነገር ሁሉ ከራሱ አራቀ፡፡”

ማር ይስሃቅ

𝚓𝚘𝚒𝚗 @Gubaye_Afe_Werk
2.6K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ