Get Mystery Box with random crypto!

#መውሊድ ቲንክአቢሲኒያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺሕ 497ተኛው | Think Abyssinia

#መውሊድ

ቲንክአቢሲኒያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰዓወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

  መልካም በዓል
• @ThinkAbyssinia •