Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች። አንድ መቶ ዘጠ | Think Abyssinia

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች።

አንድ መቶ ዘጠና ሶስት ሀገራትን በአባልነት የያዘው የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት በካናዳ ሞንትሪያል ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን ኢትዮጵያን በመወከልም የኢፌዴሪ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ተሳትፈዋል። በዚህ ጉባኤም ኢትዮጵያ የድርጅቱ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧን ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊ ገልፀዋል።

via - fbc
• @ThinkAbyssinia •