Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቴሌኮም የ”ዌስተርን ዩኒየን“ ሃዋላ አገልግሎት ጀመረ ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ ባስጀመረው በ | Think Abyssinia

ኢትዮ ቴሌኮም የ”ዌስተርን ዩኒየን“ ሃዋላ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ ባስጀመረው በዚህ  አገልግሎት ደንበኞቹ በዌስተርን ዩኒየን ከባህርማዶ ሃዋላ ሲላክላቸው በአቅራቢያቸው በሚያገኙት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በመሄድ፤ ምቾት እና ቅልጥፍና ከተላበሰ መስተንግዶ ጋር መቀበል እንደሚችሉ ገልጿል።

በተጨማሪም ደንበኞች ገንዘቡ በቀጥታ ወደቴሌብር አካውንታቸው እንዲዛወር ካደረጉ ደግሞ 5 በመቶውን በስጦታ እንደሚያበረክትም ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።

• @ThinkAbyssinia •