Get Mystery Box with random crypto!

ደመራ በዋሽንግተን ዲሲ(አሜሪካ) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የመስቀል | Think Abyssinia

ደመራ በዋሽንግተን ዲሲ(አሜሪካ)

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የመስቀል በዓልን በደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን እና ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት በድምቀት ማክበራቸውን ዋሽንግተን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታዉቋል።

መልካም በአል
• @ThinkAbyssinia •