Get Mystery Box with random crypto!

ጀግኖቹ ከ30 ዓመት በኋላ ዳግም ተገናኙ እኤአ በ1992 የባርሴሎና ኦሊምፒክ በ10ሺ ሜትር ው | Think Abyssinia

ጀግኖቹ ከ30 ዓመት በኋላ ዳግም ተገናኙ

እኤአ በ1992 የባርሴሎና ኦሊምፒክ በ10ሺ ሜትር ውድድር ለአፍሪካ የመጀመሪያውን የወርቅና የብር ሜዳልያ ያስገኙት ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ እና ደቡብ አፍሪካዊቷ ኤሊና ማየር ዳግም በባርሴሎና ተገናኝተዋል።

የቀድሞው አትሌቶቹ የተገናኙት የባርሴሎና ኦሎምፒክ 30ኛ አመትን ለመዘከር በባርሴሎና በተሚካሄደው ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ ተጋብዘው ነው።

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
• @ThinkAbyssinia •