Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሯል በመላው የክርስት እ | Think Abyssinia

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሯል

በመላው የክርስት እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል።

መልካም የደመራ በዓል በድጋሚ
• @ThinkAbyssinia •