Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያውያኑ ሰዓልያን በጀርመን በተካሄደ የስዕል ውድድር አሸነፉ በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ | Think Abyssinia

ኢትዮጵያውያኑ ሰዓልያን በጀርመን በተካሄደ የስዕል ውድድር አሸነፉ

በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስነ ጥበብ ትምህርት ክፍል ሠልጣኝ የሆኑት  ፍሬወይኒ እንድሪያስ እና ኢዮብ እሸቱ በጀርመን ሌፕዥግ ከተማ በተካሄደ የስዕል ውድድር ላይ አንደኛና ሁለተኛ ደረጀን ይዘው ማሸነፋቸውን የአዲስ አበባ ቴክኒክ ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አስታውቋል፡፡

በውድድሩ አሸናፊ የሆነው ኪነ ቅርፅም የአዲስ አበባ እህት ከተማ በሆነችው የጀርመኗ ሌፕዥግ ከተማ በሚገኘው የአዲስ አበባ አደባባይ ተብሎ በተሰየመው ቦታ ላይ የሚተከል ይሆናል ነው የተባለው።

መልካም ደመራ በዓል

• @ThinkAbyssinia •