Get Mystery Box with random crypto!

የአለም ትልቁ ፊት በኢትዮጵያ ተገኝቷል በዳውሮ ዞን የማረቃ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ አባይነህ | Think Abyssinia

የአለም ትልቁ ፊት በኢትዮጵያ ተገኝቷል

በዳውሮ ዞን የማረቃ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ አባይነህ አበራ የአለም ትልቁ ፊት ባለቤት ተብለዋል። አቶ አባይነህ አበራ 25 ሴ.ሜ የሚረዝም ፊታቸው የአለም ትልቁ ወይም ረዥሙ ፊት ነው ተብሎ በአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ሰፍሯል።

በዚህም ምክንያት የአፍሪካን ትልቁና ረዥሙ ፊት በሚል የአፍሪካ የድንቃድንቆችን ክብረወሰን በመስበር የክብር የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል፡፡አቶ አባነህ በዳውሮ ዞን የማረቃ ወረዳ ነዋሪ ስሆን በንግድና በእርሻ ስራ የሚተዳደር ነው።

• @ThinkAbyssinia •