Get Mystery Box with random crypto!

ለሀገር የሚከፈል መስዋእትነት ትናንት ምሽት በዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ፖርቹጋል ቼክ ሪፐብሊክን አራ | Think Abyssinia

ለሀገር የሚከፈል መስዋእትነት

ትናንት ምሽት በዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ፖርቹጋል ቼክ ሪፐብሊክን አራት ለባዶ ባሸነፈችበት ጨዋታ የቼክ ሪፐብሊኩ በረኛ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ላይ ከባድ ፋወል ሰርቶበት ከአፍንጫ ደም ሲፈስ ታይቷል።

ምንም እንኳን ደም እስከ መድማት የሚያደርስ ጉዳት በሮናልዶ ለይ በረኛው ቢያደርስበትም ሮናልዶ በተደረገለት ህክምና ጨዋታውን ቀጥሎ ለዲያጎ ጆታ ጎል ምርጥ አሲስት ማድረግ ችሏል።

• @ThinkAbyssinia •