Get Mystery Box with random crypto!

'ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እሁንም ለቀጠናው መረጋጋት ቁልፍ ሚና መጫወት ይችላሉ ብዬ አስባለሁ' - | Think Abyssinia

"ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እሁንም ለቀጠናው መረጋጋት ቁልፍ ሚና መጫወት ይችላሉ ብዬ አስባለሁ" - የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ

አዲሱ የኬንያ ፕሬዝዳንት ሩቶ ከአልጀዚራ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ለኢትዮጵያው ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ ለማፈላለግ ዐቢይ ሥልጣን ቢለቁ አይሻልም ወይ?" ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ ሲመልሱ "ዐቢይ እሁንም ለቀጠናው መረጋጋት ቁልፍ ሚና መጫወት ይችላሉ ብዬ አምናለሁ" ብለዋል።

ፕሬዚዳንት ሩቶ አክለውም ለሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ ለማፈላለግ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጋር አብረን እንሰራለን ሲሉ ተደምጠዋል። ተሰናባቹ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኬንያታን  "የቀጠናው ሰላም አፈላላጊ" አድርጌ የሾምኳቸው ልዩነታችን የፖለቲካ ፉክክር ብቻ ስለነበር ነው ብለዋል። 

wazema
• @ThinkAbyssinia •