Get Mystery Box with random crypto!

#ቲንክአቢሲኒያ_የውጭምንዛሬ_መረጃዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ አንድ የዶላር መግዣ ዋጋ 51 | Think Abyssinia

#ቲንክአቢሲኒያ_የውጭምንዛሬ_መረጃዎች

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ አንድ የዶላር መግዣ ዋጋ 51 ብር ከ4167 ሳንቲም እና መሸጫ ዋጋው 52 ብር ከ4450 ሳንቲም ሆኖ እያገበያየ እንደሚገኝ በድረገጹ ገልጧል። የአንድ የእንግሊዝ ፓውንድ
መግዣ ዋጋ ደሞ 61 ብር ከ6291 ሳንቲም እንዲሁም መሸጫው 62 ብር ከ8617 ሳንቲም
ሆኗል። በተመሳሳይ አንድ ዩሮ በ54 ብር ከ3115 ሳንቲም ሲገዛ እና በ55 ብር ከ3977 ሳንቲም እየተሸጠ ሲሆን፣ አንድ የቻይና ዩዋን ደሞ በ7 ብር ከ0407 ሳንቲም ሲገዛ እና
በ7 ብር ከ1815 ሳንቲም እየተሸጠ እንደሚገኝ ቲንክቢሲኒያ ተመልክቷል።


• @ThinkAbyssinia •