2022-11-01 17:56:56
የዘንድሮ "ኧርባን ኦክቶበር" የውይይት መድረኮች መካከል
“የከተማ መረጃ ቋት " በሚል ርዕስ ከአቶ መሀመድዘይን ከድር (ኢኮኖሚስት, የቀድሞ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር፣ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ዋና አማካሪ) እና
ዶ/ር ሰሎሞን እንድሪያስ(በከተማ ኢኮኖሚ እና አስተዳደር (Phd)) በማኅደር ገብረ መድኅን (የየማ አርክቴክቸር ፕሪንሲፓል አርክቴት) አሰናኝነት በተካሄደው መድረክ በተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች ላይ በመንተራስ ቆይታ ይኖረናል።
ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን ማክሰኞ ጥቅምት 22፣2015 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት እንድትከታተሉን እና እንድጻተፉ እንጋብዛለን።
የከቤት እስከ ከተማ አዘጋጆች
As part of the annual "Urban October Dialogues" series: under the title "Urban Data" was held with Dr. Solomon Endrias (Urban management and economy (Phd)) and Mr.Mohammedzeyn Kedir (MA in Economics, Former head of Policy and Research and Advisory in the Ministry of Urban and Infrastructure) Maheder Gebremedihn (Principal Architect at Yema Architecture) as the moderator.
We will reflect on the major points raised with both panelists.
We invite to to have your say and tune in from 8 to 9 on Tuesday, November 01,2022.
The KEK Team
487 viewsedited 14:56