2022-11-08 16:39:40
የዘንድሮ 'ኧርባን ኦክቶበር' የውይይት መድረኮች የመጨረሻው ውይይት “
Smart Cities " በሚል ርዕስ ከዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ (የቀድሞ የኢትዮጵያ ቤቶች፣ ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ሚኒስትር፣ የቀድሞ የፖሊሲ ጥናት ተቋም ዋና ዳይሬክተር፣ የአሁን የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር)፣ ኑጁማ ኢብራሂም (የስማርት ሲቲስ እና የኢንተሪየር አርክቴክቸር አማካሪ) እና ሚካኤል መላኩ (ቴክኖሎጂስት እና የቴክኖሎጂ አማካሪ) በአቤል እስጢፋኖስ(ኧርባን ፕላነር) አሰናኝነት ባሳለፍነው ቅዳሜ ተካሂዶ ነበር።
በዕለቱ በተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች ላይ በመንተራስ ከአቶ ሚካኤል መላኩ ጋር ቆይታ ይኖረናል።
As part of this year's 'Urban October' the last discussion among the forums under the title "Smart Cities" was held last Saturday with Dr. Mekuria Haile (former Minister of Housing, Urban Development and Construction of Ethiopia, former director of The Policy Research Institute, , now Commissioner of the Ethiopian Civil Service Commission), Nujuma Ibrahim (Smart Cities and Interior Architecture Consultant) and Michael Melaku (Technologist and Technology Consultant) was held last Saturday under the auspices of Abel Estifanos (Urban Planner).
We will reflect on the major points raised with
Michael Melaku.
The KEK Team
899 viewsedited 13:39