Get Mystery Box with random crypto!

በልዩነት ግን የፍቅር ማዕድ ሰላም ለናንተ ይሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በሀገራችን #s | አሰብህ ሀብታም ሁን (Think and Grow Rich) 0991663602 0939232757
















በልዩነት ግን የፍቅር ማዕድ


ሰላም ለናንተ ይሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በሀገራችን #software engineers በልፅጎ በ እየተንቀሳቀሱ ካሉት በኛ እምነት legit(አስተማማኝ) ስለሆነዉ ስለ #yefikrmead የምናወራ ይሆናል።

ይህ ድረ-ገፅ ህጋዊ እዉቅና ይዞ(ንግድ ፈቃድ) በአዳማ ከተማ የተመሠረተ እና በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች እየተንቀሳቀሰ ያለ ድረ-ገፅ ነዉ።

ይህ ድርጅት ህጋዊ እዉቅና ይዞ እንደመስራቱ ፤ አሳማኝ የሆነ አሰራር ስላለዉ፤ የሀገራችን ህግ እንደሚፈቅደዉም በ #birr currency(ብር) ስለሚሰራ በኛ እምነት ጥሩ rating ሰተነዋል ።