Get Mystery Box with random crypto!

ponzi schemes :- ሁለተኛዉ የቢዝነስ ሞዴል ሲሆን የራሱ የሆነ ቅርጽ የሌለዉ ሲሆን በሀገራ | አሰብህ ሀብታም ሁን (Think and Grow Rich) 0991663602 0939232757

ponzi schemes :- ሁለተኛዉ የቢዝነስ ሞዴል ሲሆን የራሱ የሆነ ቅርጽ የሌለዉ ሲሆን በሀገራችን ሰሞኑን የተዘጉ እንደ #fias, #worxon አይነት webs በዚክ ሞዴል ዉስጥ ይገኛሉ።
It is an investment fraud that pays existing investors (members) with funds collected from new investors.

ይህን scheme ሚጠቀሙ ድርጅቶች አባላቶቻቸዉን የሚያሳምኑት የሆነ investement እንዳለና ምናልባት #cryptocurrency trade ወይም ሌላ work ልክ እንደ አክስዬን ገዝተን ገብተን በየቀኑ ወይም በተወሰነ ጊዜ የትርፉ ተካፋይ እንደምንሆን በማሳመን ነዉ።

ponzi scheme ቤዝ ያደረጉ ድርጅቶች አብዛኞቹ እንዳሉት investment plans ባይኖራቸዉም ቃል የገቡትን profit አዲስ አባላት ሲገቡ ከሚከፍሉት ክፍያ ለነባር አባላቶቻቸዉ በተጠና pattern ይከፍላሉ።

በዚክ መልኩ schemu እየከፈለ የሚቆየዉ ግን የ website ባለቤቶች በቂ ሚሉትን ገንዘብ እስኪሰበስቡ ነዉ።