Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና የፍቅር ማእድ ሀ/የተ/የግል ማህበር እንደሚታወቀው ከ ሀምሌ 11/ 2013 ዓ.ም | አሰብህ ሀብታም ሁን (Think and Grow Rich) 0991663602 0939232757

ሰበር ዜና

የፍቅር ማእድ ሀ/የተ/የግል ማህበር እንደሚታወቀው ከ ሀምሌ 11/ 2013 ዓ.ም ወራት በፊት በወጣትና ኩሩ ኢትዮጲያዉያን የተመሰረተ በአገልግሎቱ ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርጎ በሀገር በቀል የቁጠባና የመዋለ ንዋይ ፍሰት ስርአት ላይ በማተኮር ለምሳሌ እቁብን በማዘመንና የስራ ፈጠራንና የግል- ስብዕና ክህሎትን በሚያሳድጉ ስልጠናዎች ላይ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለ የቢዝነስ ድርጅት ነዉ ።


የፍቅር ማእድ ድርጅት ዋናዉ ፅህፈት ቤት በአዳማ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ቅርንጫፍ ቢሮዎችን በተለያዩ ከተሞች በመክፈት ላይ ይገኛል ። የፍቅር ማእድ መስራቾች በህብረት በመስራት የሚያምኑ የተለያየ የስራ ልምድ ያላቸዉ የቢዝነስና የስራ-ፈጠራ ባለሞያዎች ስብስብ ድርጅት ነዉ። የፍቅር ማእድ ድርጅት ከማንኛዉም የማህበረሰብ አካላት ጋር ለምሳሌ ከደንበኞች፣ከድርጅቱ ሰራተኞች፣ከቅርንጫፍ ቢሮዎች እንዲሁም ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በህብረት በመስራት ዘላቂ የሆነ የግለሰቦችንና የሀገርን ኢኮኖሚ መገንባት ራዕዩ አድርጎ እየሰራ ያለ የቢዝነስ ድርጅት ነዉ፡፡


የፍቅር ማእድ እድገትና መስፋፋት
የፍቅር ማእድ ድርጅት በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ደንበኞቹም ከጊዜ ወደ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ በመስፋፋት ላይ ይገኛሉ፡፡ በአሁን ሰዓት በቁጥር ደረጃ ከአስራ አራት ሺ በላይ ደንበኞች ተመዝግበዉ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡

ራዕይ

ለደንበኞቹ የላቀ አገልግሎት በመስጠትና ታማኝነትን በመገንባት በአገልግሎቱ ዘርፍ ቀጋሚ ሆኖ መገኘት፡፡

ተልዕኮ

በትጋትና ቁርጠኝነት ራዕያችንን ለማሳካት በህብረት ሀሳቦችን በማፍለቅ፣ በማሻሻል፣በመማማርና በመበረታታት ጠንካራ ኢኮኖሚን መገንባት፡፡

መመሪያ ፡ “ምርታማነትን ማሳደግ”
ግባችን

በህብረት በመስራት በስነ-ምግባር የታነፀ ቀጣይነት ያለዉ ቢዝነስ መገንባት፡፡
እሴቶች
 ሀቀኝነት፡ በቁርጠኝነትና ስነ-ምግባር በታነፀ መንገድ ደንበኞቻችንን፣ሰራተኞቻችንን እንዲሁም ማህበረሰቡን ማገልገል፡፡
 ጥራት፡ የደንበኞቻችንን ፍልጎት በማስቀደም ጥራት ያለዉ አገልግሎት መስጠት
 የህብረት ስራ፡ ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ እንደ አንድ አካል ሆኖ በመስራት እድገትን ማስቀጠል፡፡
 እድገትና ትርፋማነት፡ ቀጣይነት ያለዉ የፈጠራ ስራና አዳዲስ ሀሳቦችን በማበልፀግ የድርጅቱን እድገትና ትርፋማነት ማስቀጠል፡፡

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች፡

 ዘመናዊ የእቁብ አገልግሎት፡ የዘመኑን ቴክኖሎጂ (ባንክና መተግበሪያ) በመጠቀም ዘመናዊ የእቁብ አገልግሎት መስጠት
 የግል- ስብእና ግንባታ ስልጠና አገልግሎት መስጠት
 የቢዝነስ ክህሎት ግንባታ ስልጠና መስጠት

የፍቅር ማእድ ዘዉትር ተግባሮች

 ስለ አገልግሎቶቻችን ለደንበኞች ገለፃ ማድረግ
 ሀላፊነትን መጋራት
 በህብረት መስራት
 ልምድ ካላቸዉ አመራሮች መማር
 ቢዘንሱነ ማስተዋወቅ
 መደበኛ ስልጠናዎችን ማዘጋጀትና መስጠት
 የተለያዩ ማበረታቻዎችን(promotions) ለደንበኞቹ ማዉጣት
ስለዚህ ዛሬ ከሀምሌ 11/2014 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበር ማሻሻያዎች እና ስትራቴጂክ እቅዶች አፅድቆአል።

1ኛ፦ ደምበኞቹ ሳይሰላቹ በቶሎ ዙራቸውን ጨርሰው እንደገና ዙሩን ለመጀመር እንዲመች ከ5 ዙር ወደ 3ዙር የተቀነሰ ሲሆን ፤ ይህም ማለት ፦
1st round =>2500 ጥለን 20,000 እናገኛለን
ከ20,000 ብር ላይ ፤ 1000 የአገልግሎት እና የግብር ክፍያ እንከፍላለን
2nd round =>7,500 ጥለን 60,000 እናገኛለን
ከ60,000 ላይ 3,000 የአገልግሎት እና የግብር ክፍያ እንከፍላለን
3rd roumd=> 25,000 ጥለን 200,000 እናገኛለን
ከ200,000 ላይ 5,000 የአገልግሎት እና የግብር ክፍያ እንከፍላለን ። ከዛም 195,000 ብር ይዘን ዙራችንን 2500 ብቻ በመጣል ብንሰራም ባንሰራም ገቢያችን የማያቁአርጥ ይሆናል። ስለዚህ በዚህ ድንቅ ማሻሻያ
ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ በሞራል ደስታቸውን ገልፀዋል።
2ኛ ፦ ከዚህ በፊት በክፍለ ሀገር እና ከሀገር ውጭ ያሉ ተጠቃሚዎች ህጋዊ እውቅና ለማግኘት በአካል እየተቸገሩ በውክልና እውቅና የሚወስዱ ቢሆንም ፤ ድርጅቱ ቀላል ፣ ተጨባጭ እና ታማኝነቱን ያረጋገጠ አገልግሎት ለመስጠት የመመዝገቢያ እና የአገልግሎት ክፍያ በ online እንዲያልቅ አድርጎአል።
3ኛ ፦ የመመዝገቢያ 300 ብር የነበረውን 500 ብር እና የአገልግሎት ክፍያ 500 ብር የነበረውን 1000 ብር አድርጎአል። ይህም የሆነበት ምክንያት ከዚህ የበለጠ አገልግሎቱን ለደንበኞቹ ቀላል እና ቀልጣፍ ለማድረግ ነው።
4ኛ፦ ሁሉም ሰው ህልሙን እንዲያሳካ ድርጅቱ ለደንበኞቹ ብቻ የብድር አግልግሎት ለመስጠት ስትራቴጂ ቀርፆ ፕሮግራሙ ተጠናቁአል።



ኑ በቀላሉ ፤ በተጨባጭ እና በታማኝንት አብረን ሀብትን እንገንባ።

የፍቅር መአድ

ሁሉም ማሻሻያዎች ከሀምሌ 11/ 2014 ዓ.ም የሚተገበሩ ይሆናሉ ። እስከዛው በነበረው ይቀጥላል።



@Samrina_w

0991663602

0939232757