Get Mystery Box with random crypto!

ኔፍሊም እነማን ናቸው የሚለውን ምስል ወይም ማስታወቂያ አይታችሁ ወደድህረገጻችን ለገባችሁ ቤተሰቦ | የካሌብ ጽሑፎች

ኔፍሊም እነማን ናቸው የሚለውን ምስል ወይም ማስታወቂያ አይታችሁ ወደድህረገጻችን ለገባችሁ ቤተሰቦች እና ሁላችሁም #የካሌብ_ጽሑፎች_የቴሌግራም_ድህረገጽ_ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እኛ የውሸት ማስታወቂያ አንሰራም ይህ አይነት አካሄድም አላማችን አይደለም..ይሄንን ያልኩበት ምክንያት አዳዲስ ቻናላችንን የምትቀላቀሉ ሰዎች ስለዚህ ድህረገጽ ብዙም ስለማታውቁ ነው። ነባር አባላት ግን ያው እንደተለመደው ጠይቁኝ አስተያየትም ስጡኝ በውስጥ መስመሬ። የወደዳችሁትን ጽሁፎችንም ለሌሎች ሰዎች አካፍሉ ቻናሉንም ጋብዙ

#ስለ ኔፍሊም (ራዕዮት) ፣ጃይንት ከዚህ በፊት ፅሁፍ ለቅቄ ነበር ያንን ለማንበብ ይሄንን #ኔፍሊም #ኔፍሊም ይጫኑና ከታች በስተግራ በኩል በሚመጣላችሁ የጠቋሚ ምልክት ወይም ዝርዝር ወደላይ ከፍ በማለት ሁሉንም እስከዛሬ ያስቀመጥኳቸውን መረጃዎች ማንበብ ይችላሉ። ተጨማሪ መፅሃፍ ቅዱስን እና ሌላ ዋቢ መፅሃፍቶች ጋር ያገኘኋቸውን አጋራችኋለው ከዚህ በፊት ያስቀመጥኳቸውም አሉ እነሱን ይመልከቱ። ይሄ የኔፍሊሞች ጉዳይ...

#የኖህ ዘመን ጥፋትን ያስመጣ

#አሁንም አለምን እያመሰ ያለ ችገር በመሆኑ

#እና ለብዙ ዘመናት ሳናውቅ ለምናወራላቸው ቅሪተ አካሎችንም ምስጢር የያዘ ነው..እንዴት መሰላችሁ...

ቆይ ለምንስ ውሸት አስፈለገ??? በእውነት እነሱም ሳያውቁ ቀርተው ነው ወይስ ከኛ እንዲደበቅ የተፈለገ ምስጢር ኖሮ የእነ #ሉሲ፣ድንቅነሽ....እና ስለመሳሰሉት ቅሪተ አካል ያንን ያክል በሚሊዮን የሚቆጠር ዘመን በፊት ይኖሩ ነበር እያሉ የሚነግሩን ደሞም አስተውሉ!!!! ከሃይማኖታዊ አስተምሮም ውጪ ነው እነሱ የሚሉት ዘመን ። ሌላው የማይዋጥ ነገር ደሞ የሰው ልጅ ናቸው የሚሉት አስተምሮአቸው ነው የዳርዊንን ቅዠት እውን ለማድረግ አስመሰለባቸው።

ማሳሰቢያ ከዚህ ቻናል እያወጣችሁ ሌላ የተለያዩ የራሳችሁ ቻናል ላይም የምትለቁ ሰዎች እንዳላችሁ አውቃለሁ... ምንጭ ጥቀሱ ምንጭን መጥቀስ የስልጣኔና የመልካም ስብዕና ምሳሌ እንጂ አላዋቂነት እና መበለጥ አይደለም ኑ በጋራ እንማማር ድብቅ ነገር የለም አይኑን ለገለጠ ሁሉም ቅልጽ ነው ይሆናልም!

➨እናም ውድ የድህረገጹ ቤተሰቦቻችን በመጨረሻ የምላችሁ ነገር ቢኖር ከማናውቀው እውነት በላይ የምናውቀው ሀሰት እና የጥፋት ህይወት በብዛት የጎዳን ያጠፋን ነን እና ራሳችንን እንመርምር ከሁሉም በፊት የሚቀድመውን ካስቀደምንና መልካም ስብዕናን ከተላበስን ያኔ ከላይ እንዳልኩት ሁሉም ግልጽ ይሆናል...

@Kalebo19king ነኝ መጠየቅ ያለባችሁን ወይሚ የሚገባችሁን ነገር ሁሉ በግልጽ መጠየቅ ትችላላችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቻልኩት እና ባወቅኩት መንገድ የምመልስላችሁ ይሆናል...ለአሁኑ አብቅቻለሁ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ።


የቴሌግራም ድህረገጻችንን ላልተ ላ ላችሁ ይህንን በመጫን ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ ለሌሎችም በቅንነት ያጋሩ!

@TheHabesha0
@TheHabesha0