Get Mystery Box with random crypto!

በዓለም አቀፍ የቴሌግራም የመረጃ ሰርጦች ውስጥ እገዛ ያስፈልጋል ለ 8 ወሮች ፣ ተርጓሚዎች ቴሌግ | Telegram Info አማርኛ

በዓለም አቀፍ የቴሌግራም የመረጃ ሰርጦች ውስጥ እገዛ ያስፈልጋል

ለ 8 ወሮች ፣ ተርጓሚዎች ቴሌግራም መረጃን ከ3ዐ በላይ ወደሆኑ ቋንቋዎች ማስፋፋት ላይ በንቃት ሲሳተፉ ቆይተዋል፡፡ ይህ ሊሳካ የቻለው ስለ ቴሌግራም የሚወጡ ዜናዎችን ወደ ሀገራቸው ቋንቋ በሚተረጉሙ በጎ ፍቃደኞች አማካኝነት ነው።ለዚህም እናመሰግናለን፡፡

ሆኖም፣ አንዳንድ ሰርጦች (Channels) ተጨማሪ ተርጓሚዎች ያስፈልጋቸዋል፦

አማርኛ ፦

@tginfoam እና @betainfoam
ህንድኛ
@tginfohi እና @betainfohi
Karakalpak ፦
@tginfokaa እና @betainfokaa
ማላይኛ ፦
@tginfoms እና @betainfoms
ማላያላምኛ ፦
@tginfoml እና @betainfoml
ሮማኒያኛ ፦
@tginforo እና @betainforo
ቀለል ያለ ቻይንኛ ፦
@tginfocn እና @betainfocn

ወደ እነዚህ ቋንቋዎች በመተርጎም እኛን ለመርዳት ከፈለጉ ወይም አዲስ ቋንቋ ለማቅረብ ዝግጁ ከሆኑ በግብረመልስ መስጫ bot @infowritebot ውስጥ ስለእርስዎ ያሳውቁን።

@Tginfoworld ላይ የሁሉንም ቋንቋዎች ዝርዝር ማየት ይችላሉ።