Get Mystery Box with random crypto!

የክልሎች የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ስርጭት ቴሌግራም በፋይናንስ ሪፖርታቸው ላይ የተጠቃሚ ስርጭትን በ | Telegram Info አማርኛ

የክልሎች የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ስርጭት

ቴሌግራም በፋይናንስ ሪፖርታቸው ላይ የተጠቃሚ ስርጭትን በክልል አቅርቧል

መረጃው:
• እስያ - 38%
• አውሮፓ - 26%
• መካከለኛው ምስራቅ - 17%
• ሰሜን እና ደቡብ አሜሪካ - 12%
• አፍሪካ - 7%

በፊት ከፓቬል ዱሮቭ በተገኘ መረጃ መሠረት ከቴሌግራም ተጠቃሚዎች 11% ከሕንድ እና 7% ከሩሲያ ነው።

#ስታቲስቲክስ