Get Mystery Box with random crypto!

hamza redi official

የቴሌግራም ቻናል አርማ tghamzs — hamza redi official H
የቴሌግራም ቻናል አርማ tghamzs — hamza redi official
የሰርጥ አድራሻ: @tghamzs
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212
የሰርጥ መግለጫ

꧁﷽꧂
🌹🌹🌹🌹🌹
✅ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣...»
📖ቁርኣን 3:104
〰〰〰〰〰〰〰
✅ወጣት ስትሆን ሁሉ ነገር ያምርሀል ስሜትህን ተቆጣጥረህ ለአላህ እንደመታዘዝ ግን የሚያረካህ ነገር አታገኝም‼

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-05 06:03:28 ጥቆማ

https://t.me/tghamzs

በላጭ የሆነው የዓረፋ ቀን እና ከሳምንት ቀናቶች ሁሉ በላጭ የሆነው ዕለተ ጁሙዓ በአንድ ቀን አብረው ይውላሉ ይህ ምን አልባትም በሕይወታችን አንድ ጊዜ ብቻ የምናገኘው አጋጣሚ ሊሆን ይችላል።


የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ እነዚህ ቀናቶች ቱሩፋት ብዙ የገለፁ ቢሆንም ሁለቱም ቀናቶች ግን ለየት ባለ መልኩ የሚያመሳስላቸው አንድ ትልቅ ነጥብ አለ። እሱም፦

ዱዓ ተቀባይነት ሚያገኝባቸው ቀናቶች ናቸው።

ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓ እንዲህ ይላሉ፦
"خير الدعاء دعاء يوم عرفة"
"ከዱዓ ሁሉ በላጩ ዱዓ ማለት የዓረፋ ቀን ዱዓ ነው"

ስለ ጁሙዓ ቀን ዱዓ እንዲህ ይላሉ፦

"فيه ساعة لا يوافقها عبد مسلم، وهو قائم يصلي، يسأل الله شيئًا إلا أعطاه إياه"
"በጁሙዓ ቀን ውስጥ የሆነች ሰዓት አለች በዚች ሰዓት አንድም ሙስሊም የሆነ ባሪያ ቆሞ እየሰገደ ለአላህ ምንም ነገር አይጠይቅም አላህ ያንን ነገር ቢሰጠው እንጂ"


በጣም የሚያጓጓ የሆነ ቀን ነውና ሁላችንም ቤተሰቦቻችንና ጓደኞቻችን ጭምር በማስታወስ ጣጣችን ጨራርሰን እቺ ቀን የዱንያም የአኼራም ታሪካችን ይቀየርባት ዘንዳ በዒባዳ ለየት ባለ መልኩ በዱዓ እና በፆም ተጠምደን ልናሳልፋት ይገባናል

አላህ ያድርሰን ከተጠቃሚዎችም ያድርገን
አሚን አትሉም


ግን አስበነዋል አስርቱ ቀናቶች እያለቁ መሆናቸውን በነዚህ ቀናቶች ምን ምን ስራሆችን አሳልፈናል
እስቲ ራሳችንን እንገምግም
አላህ ሆይ ጥሩ ስራዎችን ካበዙት ባሮችህ አድርገን

ለማንኛው ያለፈው አልፈዋል አሁን የተቀሩት ቀናቶች ላይ ትኩረት እንስጥ

ሁሌም እንደዚህ አይነት ከይራቶችን ምንተዋወስበትን ይህን
https://t.me/tghamzs
ቻይናል ጆይን ያድርጉ
147 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:07:00 ድጋሚ ቢሆንም ሁሌም ጥንቃቄ ማድረግ ሚጠበቅብን ነጥብ ስለሆነ ደጋግማችሁ አድምጡት በተለይ አሁን ላይ ላለነው ወጣቶች
https://t.me/tghamzs
ይህን ቻይናል ደግሞ ጆይን ያድርጉ
59 viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:36:23
https://t.me/tghamzs
310 viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 09:25:15
አመታት ባለፈ ቁጥር አንተ ስታወራው ሚረዳህ ሰው ቁጥር እየቀነሰ ይሄዳል። ምናልባት አንድ ቀን ጭራሹኙ ምታዋራውንም ልታጣም ትችላለህ

https://t.me/tghamzs
305 viewsedited  06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 07:20:24
ከቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆኑት ቀናቶች
በላጭ የሆነ ዒባዳ!
ዙልሒጃ ወር አስሩ የመጀመሪያ ቀናት ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡
በነዚሁ ቀናት የሚሰሩ የአምልኮ ተግባራት (ዒባዳዎች) በሌሎች ቀናት
ከሚሰሩት ሁሉ በላጭ መሆናቸውን ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናግረዋል፡፡ አቅሙ
ለቻለ ሰው ሐጅና ዑምራ ማድረግ በነዚህ ቀናት ውስጥ ሊሰሩ ከሚችሉ
የአምልኮ ተግባራት ሁሉ በላጩ ነው፡፡ ጾም መጾም፣ አላህን በብዛት
ማወደስ፣ ተክቢራ ማለት፣ ቁርአንን ማንበብ፣ በጥቅሉ መልካም የተባሉ
ተግባራትን ሁሉ በነዚህ ቀናት መፈጸም እጥፍ ድርብ ምንዳ ያስገኛል፡፡
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘጠነኛውን ቀን መጾምን
አስመልክተው ‹‹ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያብሳል››
ብለዋል፡፡ በላጭ የሆኑ ዒባዳዎችን መርጦ በነዚህ በላጭ በሆኑ ቀናት
መፈጸም ብልህነት ነው፡፡
‹‹ከአምልኮ ተግባራት ሁሉ የትኛው ይበልጣል?›› የሚለውን ጥያቄ
አስመልክቶ የተለያዩ አመለካከቶች ቢኖሩም አብዛኛዎቹ ዑለማዎች
ወቅቱ የሚጠይቀውን አምልኮ ከመፈጸም የላቀ በላጭ የአምልኮ
ተግባር እንደሌለ ይስማማሉ፡፡ አዛን ሲል በላጩ አምልኮ ሰላት መስገድ
ነው፡፡ ቁርአን እያነበበ ለነበረ ሰው ወላጆቹ ቢጠሩት ቁርአኑን ከመቀጠል
ይልቅ ለወላጆቹ ምላሽ መስጠት በላጭ የአምልኮ ተግባር ነው፡፡ አላህን
እያወደሰ ለነበረ ሰው ተጣልተው የነበሩ ሰዎችን እንዲያስታርቅ
ቢጠየቅ ማስታረቅ ለሱ በላጭ ኢባዳ ነው፡፡ ‹‹ይበልጥ አንገብጋቢ የሆኑ
አላህ የሚወዳቸው ተግባራትን መፈጸም ከአምልኮ ተግባራት ሁሉ
በላጭ አምልኮ ነው››



ታዲያ ለነዚህ መልካም ቀናቶች ማነው ዝግጅት ያደረገው?
ይህ አሁን ያለንበት ወር ሙሉ ሚሆን ከሆነ የዙል ሒጃ ወር ሀሙስ ይጀምራል

ሌሎችም ቀናቶችን በፆም...በተለያየ ኢባዳ እንዲያሳልፉ ሼር በማድረግ አስታውሷቸው።
እዚህ ይቀላቀሉ
https://t.me/tghamzs
445 viewsedited  04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 07:18:35
ነጃ ወጪ ሰው (እድለኛ ሰው) አይኑ አላማው ላይ ነው።

ከሳሪ ሰው (እድለቢስ ሰው) አይኑ ሌሎች ላይ ነው።
https://t.me/tghamzs
290 viewsedited  04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 07:34:11
ያልተሳሳተ እውነታው ላይ አይደርስም።

ያልተሰናከለ ቀጥ ብሎ አይቆምም።




https://t.me/tghamzs
611 viewsedited  04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 19:50:39
ሂወት ሁሌ ደስታን አታጎናፅፍህም ። ምክንያቱም ጀነት ውስጥ አይደለክማ። ለደስታክ ውሌም ትጋ ሞክር ሳቅ ፈገግ በል
ሞክር...
አሁንም ደግመህ ሞክር....
እንግዲያውስ ሂወት ማለት ይች ነች
652 views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 17:37:43
ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በአዲስአበባ ስታዲየም ተካሂዷል።

ዚያድ ፈሪጃ ከሉብናን በአዛን ውድድር 1ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆኗል።

ሙሀመድ ኑር ከኦርዶን በሂፍዝ ውድድር አንደኛ ደረጃ በመውጣት 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አሸናፊ መሆኑን ሀሩን ሚዲያ ዘግቧል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስአበባ ስታዲየም የተካሄደው አለምአቀፍ የቁርአን ሒፍዝ እና አዛን ውድድር በሰላም ተጠናቋል።
https://t.me/tghamzs
568 views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ