Get Mystery Box with random crypto!

የምንናገረው የምንፅፈው ሁሉ እየተመዘገበ ነው ~ ከዐርሹ በላይ የሆነው ጌታ እንዲህ ይላል:- { و | ሶሃቦች በቆሙበት ቁም!

የምንናገረው የምንፅፈው ሁሉ እየተመዘገበ ነው
~
ከዐርሹ በላይ የሆነው ጌታ እንዲህ ይላል:-
{ وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَـٰنَ وَنَعۡلَمُ مَا تُوَسۡوِسُ بِهِۦ نَفۡسُهُۥۖ وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَیۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِیدِ (16) إِذۡ یَتَلَقَّى ٱلۡمُتَلَقِّیَانِ عَنِ ٱلۡیَمِینِ وَعَنِ ٱلشِّمَالِ قَعِیدࣱ (17) مَّا یَلۡفِظُ مِن قَوۡلٍ إِلَّا لَدَیۡهِ رَقِیبٌ عَتِیدࣱ (18) }

"ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታናግረውን የምናውቅ ስንሆን በእርግጥ ፈጠርነው፤ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡
ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ሆነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የሆኑ (መላእክት) ያሉበት ቢሆን እንጅ፡፡"
[ ቃፍ: 16-18]
=
https://t.me/IbnuMunewor