Get Mystery Box with random crypto!

 ዓብደላህ ኢብን ዑመር [አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና] የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰ | ሶሃቦች በቆሙበት ቁም!



ዓብደላህ ኢብን ዑመር [አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና] የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ። “ እስልምና አምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል ፦ በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሓመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣ ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣ ዘካን ማውጣት፣ ረመዳንን መጾም፣ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።”

ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።


http://t.me/TewuhidTewuhid