Get Mystery Box with random crypto!

➤ (የሐዋ 4፡12) ► “እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድ | ✥መ/ር ምህረተአብ አሰፋ ፔጅ✣

➤ (የሐዋ 4፡12)
► “እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው”
➤(ኢሳ 35፡4) ╬ “ጌታ ኢየሱስ ከሥልጣኑ መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል ሲገለጥ፥ መከራን ለሚያሳዩአችሁ መከራን፥ መከራንም ለምትቀበሉ ከእኛ ጋር ዕረፍትን ብድራት አድርጎ እንዲመልስ በእግዚአብሔር ፊት በእርግጥ ጽድቅ ነውና እግዚአብሔርን የማያውቁትን ለጌታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የማይታዘዙትን ይበቀላል”
➤ (2ተሰ 1፡7-8)
► “የአዋጅ ነጋሪ ቃል። የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ

#ይቀጥላል
ለተዋህዶ ልጅች ሸር ያድርጉ

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

https://t.me/timhirte_tewahido