Get Mystery Box with random crypto!

#ጤና ይስጥልኝ ውድ #የኢትዮጵያ ልጆች እንዲሁም የዚህ ድህረገፅ ቤተሰቦች በቅንነት ሼር ሼር በ | መርጌታ ባምላኩ የባህል መዳኒት

#ጤና ይስጥልኝ ውድ #የኢትዮጵያ ልጆች እንዲሁም የዚህ ድህረገፅ ቤተሰቦች

በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

# ዛሬ አንድ ወሳኝ የአባቶች መፍዝዝ ወይም እራስን ከጠላት የሚከላከል ፣የሚሰውር ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ።

#ቢስሚላሂ አቅየቱ አቤል ከቤል አውዙቢላሂ ወይዳኩል ገረመጁን  ገዳ አርመጁን  ከዋጁን ተሀረም  ተዋጁን ጋሬሩ ማቶ እንጅሩ  አናቄን  አፍጁንጁን  ማዴራሂር  አላተፈፊ አስፈሪደ አድህነኒ እምኩይናት ወነፍጥ እምበትር ወእምእብን  እመጥባይት ወእምሾተል ሊተ ለገብርከ እገሌ የራስን ክርስትና ስም እና መጠሪያ ስም ማስገባት 
#ገቢር

፩. #ነጭ እጣን
፪. #ከርቤ እጣን
፫. #የብር ቀለበት ወይም ድንብል
፬. #የጸጉር ቅቤ

#አሰራር እጣኖችን  ፈጭቶ አልሞ በቅቤው ለውሶ ቀለበቱን ወይም ድንብሉን ከእዚያው ላይ በማድረግ
ጥዋት በባዶ ሆድ ወደ ምስራቅ  አቅጫ ቁሞ ከተቻለ ከትክል ደንጋይ ላይ ቢሆን ይመረጣል ካልተቻለ እንዲሁ  ቁሞ ይህን ጸሎት አርባ ዘጠኝ ጊዜ ( 49 ) በተዘጋጀው ገቢር ላይ እፍ  እያሉ ጸልዮ   ሲጨርሱ ቀለበቱን መልበስ ወይም ድንብል ከሆነ በአንገት ማሰር በቅቤ የተለወሰውን ለ፯ ቀን (7) እራስን መቀባት  ነው።
#ይህን እየተቀቡ  ለ ፯ ቀን ከፆታዊ ግንኙነት ንጹሕ መሆን ያስፈልጋል  ።

#ይህ የተፈተነ የአባቶች ጥበብ  ነው።
ቢጠቀሙት መልካም ነው
እኔ ይህን ጥበብ ለማግኘት ከመምህሬ አሰግደው ብዙ ደጅ ጠንቸበት አለሁ እናም ሳቀርብላችሁ በቀና አዕምሮ ነው
ጥበብን ለጠቢባን

ሼር ሼር አድርጉ

ጥበብ  ታላቋን ታከብራለች!!!!

0974743707
          0974743707


ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@Mnobd