Get Mystery Box with random crypto!

የግብረ ወሲብ ድክመት ኣይነቶች ፩ መንስኤ እስኪት /የሚይንሣሣ የሚያነቃቃ ፪ መጽንኤ አስኪት /የሚ | መርጌታ ባምላኩ የባህል መዳኒት

የግብረ ወሲብ ድክመት ኣይነቶች
፩ መንስኤ እስኪት /የሚይንሣሣ የሚያነቃቃ
፪ መጽንኤ አስኪት /የሚያጠነክር
፫ መፍትሔ እስኪት /የሚፍታ
፬ ዘኢይወርድ ገትር /የምያስወርድ የማያስቸኩል
፭ ጸላኤ ወሲብ /ዓይነጥላ /ፍራቻ ወይም ጥላቻ
6 በሴት ላይለሚደርስ የግብረ ሥጋ ጥላቻና ፍራቻ
7 የውሃ ሽንት ለሚንጠበጠብበትና ለሚከለክለው።
ከእነዚ መካክል የትኛው አንደሆነ እስተውሎ ምወቅና መረዳት
ያስፈልጋል።
ለምሳሌ። እንድ ሰው ብቻውን ተኝቶ ሳለ በእንቅልፍ ብልቱ የሚነሣ
ከሆነ በወሲብ ጊዜ የማይነሳ ከሆነ /የሚሰንፍ ከሆነ/ ይህ
አካላዊ ችግር ሳይሆን ልቦናዊ ወይም የግብረሥጋ/ጸልኤ
ወሲብ /ጥላቻ ነው
ሼር በማድረግ
ለሌሎችም ያጋሩ



ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን
መርጌታ ባምላኩ


@Mnobd