Get Mystery Box with random crypto!

TMS

የቴሌግራም ቻናል አርማ tewahdo_media1 — TMS T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tewahdo_media1 — TMS
የሰርጥ አድራሻ: @tewahdo_media1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-04 16:59:57
226 views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:55:43
አሰላ
የከተማው ህዝብ በሌለበት ከበቆጂ የሌላ እምነት ተከታዮችን በአይሱዚ በማምጣት መንበረ ጵጵስናውን ሰብረው ገብተዋል። ስድስት ፓትሮል መኪና ያጀባቸው የክልሉ ልዩ ኃይል ሲሆን ከገቡ በኋላ በተሿሚው ገ ምዷየ ምጽዋት በመሥበር ለአጃቢዎቹ የፀጥታ ሰዎች ሕገ ወጥ ተሿሚው ገንዘቡን አድለዋል። የከተማው ፖሊስ ሊቀ ጳጳሱን ብፁዕ አቡነ ያሬድን አፍኖ ምሽት ከከተማው ማስወጣቱ ይታወቃል።
232 viewsedited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:55:10
<<ስወለድ፥ የሥላሴን ልጅነት አሠጥታ የተቀበለችኝ፣ ጊዜዬ ደርሶ ይህችን ታካች ዓለም ስሰናበት፥ ፈራሽ በስባሽ ሥጋዬን ሳትጸየፍ የምትቀበለኝ፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኔ በምትፈልገኝ ጊዜ ኹሉ ከጎኗ እቆማለሁ።>>
ሠርፀ ፍሬስብሃት!
196 viewsedited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:52:48
አደራ!

ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በሁሉም ዘርፎች ላይ ያሏትን ልዩነቶች አስማምታ ዘመንን የተሻገረች ኃያል ሀገር ነች። በዘመኖቿ የሚፈጠሩ ችግሮችንም በጥበብ እየፈታች ከእኛ ደርሳለች።

እኛ በቆምንበት ጀንበር እየተፈጠሩ ያሉ ጥፋቶች በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የማያድኑን ናቸው። በኃይማኖታችን ተዋደንና ተከባብረን የኖርንባቸው የልጅነት ዘመኖች በጣም ሩቅ እስኪመስሉን ድረስ አስፈሪ ወቅት ላይ ደርሰናል።

መንግስት በምን ዐይነት መልኩ የኃይማኖት አባቶችን መንካትም መግፋትም የለበትም ይህ ትልቅ ጥፋት ነው። እስካሁንም የተፈጸመው ከበቂ በላይ የሆነ ጥፋት በይቅርታ ታልፎ እንጂ የማያስቆጣው አካል ሳይኖር ቀርቶ አይደለም። የኃይማኖት አባቶች ምክራቸውም ጸሎታቸውም የታፈረና ትልቅ ነው።

ትልቅን ማክበርም ሆነ ለትልልቆች መታዘዝ ከሀይማኖታዊ አውድ ውጪ እንኳ ብናየው አንዱ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነው።
መንግስት ሁሉንም ኃይማኖቶች በአንድ ዐይን የማየት ግዴታ አለበት። ህጋዊ የሆኑ ተቋሞችንም ህገመንግስታዊ ከለላ የመስጠት ስራ ከመንግስት ተግባሮች አንዱ ነው።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እና ተከታዮቿ ላይ የተጋረጠውን ስጋት በማጥራት ወደ ቀድሞ ሰላሟ መመለስ ሀገርን በቀደመ ሰላሙ እንደ ማጽናት ነው። በኃይል እና በጫና የሚፈጠሩ የለውጥ ውጤቶች ማመን በተለይ በዚህ ዘመን በፍጹም ተቀባይነት የሌላቸው ናቸው። ይህ ሁከት እና አስጨናቂ ወቅት በሌሎች ኃይማኖቶችም ላይ እንዳይደገም መንግስት ኃላፊነቱን በጥንቃቄ መወጣት አለበት።

ኃይማኖታዊ ጉዳዮች በቀላል መታየት የሌለባቸው፥ ትልቅ ትኩረትን እና ጥበባዊ ተግባርን የሚፈልጉ በመሆናቸው ውሳኔዎች ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራትና በጨዋ ደንብ መሆን አለበት። ለመንግስትም ከአደራ ጋ የማቀርበው ጥያቅ ይህ ነው።

ያሬድ ነጉ
202 viewsedited  13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:52:00
"መንግስት ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ከተሰበሰበ ወራሪ ቡድን ጋር በማበር በጠራራ ፀሐይ ሕግ ሲጥስና የሕግ አፍራሾች ተባባሪ ሆኖ ማየት እጅግ አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ድርጊት ነው" - ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
194 viewsedited  13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:48:18
201 views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:36:51
#BBC
211 viewsedited  13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:35:06
ዛሬ ነዉ የሚለዉ የሙዚቃ ክሊፕ በዛሬዉ ቀን ቅዳሜ ይወጣል ብዬ ያሳወኩ ቢሆንም አሁን ካለንበት ወቅታዊ ችግር ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ያስተላለፍኩ መሆኑን እንድታዉቁልኝ።
እግዚአብሄር ሃገራችንን ይጠብቅልን!!!
እንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ አንዲት ቤተክርስቲያን!!!
አርቲስት ፀሐዬ ዮሐንስ
212 viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:34:30
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀልድ የለም ብሏል ።
ብራቮ ውቤ !!
212 viewsedited  13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:45:37
452 views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ