በክፉ ቀን ወዳጅ ሰው ባይኖር መልካም የነበረው ፊቱን ቢያዞር የቀረበ ሲርቅ ያጀበኝ ቢበተን ቀና ብየ ሳይ ግን አላጣውም አንተን በደስታም ይሁን በሀዘን፣በማግኘትም ይሁም በማጣት: በክፉም ይሁን በመልካም ቀን አብሮነቱ የማይለይ፣ ሁኔታን የማያይ፣ ወረት የሌለበት እውነተኛና ታማኝ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። በሁሉም ሁኔታ ውስጥ አብሮነቱ ያልተለየን አምላክ ይመስገን አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ ለማግኘት // https://t.me/manew_maryamn_tewyemilegn 1.0K views16:39