Get Mystery Box with random crypto!

#__ወዳጄ ከፍ ከፍ ትል ዘንድ #ትሑት ሁን፤ ባለጸጋ ትሆን ዘንድ #ድኻ ሁን፤ ትጠግብ ዘንድ #ረ | ✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝

#__ወዳጄ

ከፍ ከፍ ትል ዘንድ #ትሑት ሁን፤ ባለጸጋ ትሆን ዘንድ #ድኻ ሁን፤ ትጠግብ ዘንድ #ረኃብን ውደዳት። ጤነኛ ትሆን ዘንድ የመብል ሸክምን አቅልል፤ ትከብር ዘንድ #ተዋረድ፤ ደስ ይልህ ዘንድ #አልቅስ፤ ትኖር ዘንድ #ሙት፤ ትበራ ዘንድ ትጋ። ትድን ዘንድ በማስተዋል #ጸልይ፤ ኃጢአትህን ይቅር ይልህ ዘንድ አብዝተህ #ጹም፤ ታገኝ ዘንድ #ፈልግ፤ ታተርፍ ዘንድ ለመነገድ ተፋጠን። ባለጸጋ ትሆን ዘንድ በብርሃናውያን መንገድ ትመላለስ ዘንድ #መስቀልህን ተሸከም፤ ሥጋህን ጥላት #ነፍስህን አንጻት።

#_ሰናይ_ቀን

አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ ለማግኘት //

@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam