Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር አምላክ ለአንተ ታማኝ ነው። ለቃሉ ሁሌም ታማኝ ነው። ዓላማውን ሁሉ ለመፈጸም ታማኝ ነ | Tesfa

እግዚአብሔር አምላክ ለአንተ ታማኝ ነው። ለቃሉ ሁሌም ታማኝ ነው። ዓላማውን ሁሉ ለመፈጸም ታማኝ ነው።  በፍፁምነቱ ሁሉ ታማኝ ነው። እግዚአብሔርም በሥራው ሁሉ ይህ ነው።  በፍፁምነቱ፣ በፃድቅነቱ፣ በመንገዱም ታማኝ አምላክ ነው።  ህይወቶቻችሁን ለእርሱ በመስጠት እርሱ ዓለት ይሆንላችሁ ዘንድ ትፈልጋላችሁ?
ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን @tesfa_mentor


#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | Tiktok | Youtube