Get Mystery Box with random crypto!

እስከዛሬ ድረስ እንደ አይን ብሌን ተጠንቅቆና ተንከባክቦ እዚህ ያደረሰን አምላክ አለን! በምናልፍባ | Tesfa

እስከዛሬ ድረስ እንደ አይን ብሌን ተጠንቅቆና ተንከባክቦ እዚህ ያደረሰን አምላክ አለን! በምናልፍባቸው ሁኔታዎቻችን እንደሰው ስናስበው ምንም እንኳን እግዚአብሔር አብሮነት የሌለ ቢመስለንም ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ ባለፍንባቸው ነገሮች ሁሉ እንደምንፈልገው አድርጎ እያስተማረን እያበረታን እርሱ ብቻውን እይመራን እና እየተንከባከበን እኛ እንዳሰብነው ሳይሆን እሱ እንዳሰበልን ሆኖ እዚህ አድርሶናል ከዚህም በሃላ በሚኖረን እድሜ እስከዛሬ ድረስ የተጠነቀቀልን አምላክ ያሰበልን እና ያየልን ቦታ ላይ በክንፎቹ አዝሎ ያደርሰናል።
ወደዚህ ወደ ሚመራው፣ ወደ ሚጠብቀው አምላክ እንቅረብ ፤ ይህ ካልሆነ ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን @tesfa_mentor

መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ!
#tesfa #hope #brightmonday

#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | Tiktok | Youtube