Get Mystery Box with random crypto!

Tengert Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ tengertsport — Tengert Sport T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tengertsport — Tengert Sport
የሰርጥ አድራሻ: @tengertsport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

Woman's sport information Source

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 16:05:09
የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የደረጃ ጨዋታ

01'

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 ኤ ኤስ ኪጋሊ
341 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:19:19
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል

በሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የደረጃ መርሐ-ግብር ከሩዋንዳው ኤ ኤስ ኪጋሊ ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚጠቀመው የመጀመሪያ አሰላለፍ የሚከተለው ነው።


ግብ ጠባቂ

ታሪኳ በርገና

ተከላካዮች

ናርዶስ ጌትነት
ትዝታ ኃይለሚካኤል
ሀሣቤ ሙሶ
ብዙዓየሁ ታደሠ

አማካዮች

ትዕግስት ያደታ
እመቤት አዲሱ
ሠናይት ቦጋለ
                                                                
አጥቂዎች

መዲና ዐወል
ሎዛ አበራ
አረጋሽ ካልሳ
382 views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:15:51
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ጠቅላላ ጉባኤ በECA የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጀምሯል።

የባሕል እና ስፖርት ሚንስቴሩ ክቡር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ፣ የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ፣ የፊፋ እና ካፍ ታዛቢዎች ፣ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት ፣ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የተገኙበትን ጉባኤ ክቡር ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ በንግግር ከከፈቱ በኋላ አጀንዳ ፀድቆ እንዲሁም ቃለ ጉባኤ የሚይዙ ግለሰቦች ተመርጠው በአሁኑ ሰዓት የ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መቅረብ ጀምሯል።
433 viewsedited  08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 23:20:02
ውጤታማው አሰልጣኘ ውሎን አራዝሟል!

የአርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ የሴቶች ቡድን አሰልጣኞችን ውል አድሷል።

በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን እንስት አዞዎቹን በመምራት ጥሩ የሚባል የውድድር ጊዜ ማሳለፍ የቻለው አሰልጣኝ ዮሴፍ ገ/ወልድ ከአርባምንጭ ጋር ያላቸውን ቆይታ አራዝመዋል።

በዚህም ዋና አሰልጣኝ ዮሰፍ ገ/ወልድ በአዞዎቹ ቤት ለቀጣይ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ውል ሲፈርሙ። ምክትላቸው አዱኛ ገላነህ ለአንድ ዓመት ውላቸውን አድሰዋል።

በተመሳሳይም የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አንተነህ መሳ በቀጣይ አንድ ዓመት ከክለቡ ጋር ለመቆየት ውላቸውን
አራዝመዋል።

@tengertsport
@Arbaminch City football club
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ
590 viewsedited  20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 17:26:42
ንግድ ባንክ ለፍፃሜው ማለፍ ሳይችል ቀረ !

ሀገራችንን ወክሎ በሴካፋ የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ክለብ የዩጋንድ ሊግ ሻምፒዮን በሆነው ሺ ኮርፖሬት የ 2 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ብቸኛ ግብ አምበሏ ሎዛ አበራ ከመረብ አሳርፋለች።

ሎዛ አበራ በውድድሩ ያስቆጠረቻቸውን የግብ መጠን አስር አድርሳለች።

ንግድ ባንክ በደረጃ ጨዋታ ከ ሲምባ ኩዊንስ እና ኤ ፒ አር ኪጋሊ ተሸናፊ ጋር ጨዋታቸውን ቅዳሜ 9:30 ያደርጋሉ።

@tengert sport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ
618 viewsedited  14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 17:06:33
77 ' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 - 2 ሺ ኮርፖሬት

ሎዛ አበራ                  አኒታ ናማታ

@tikvahethsport  
@tengert sport
573 viewsedited  14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:22:04
የ2022 የሴካፋ የክለቦች ሻምፕዮን የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ

#የመጀመሪያ_አጋማሽ_ውጤት!

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ሺ ኮርፖሬትስ

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ

Live on -tengertsport (Facebook page)
563 viewsedited  13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:07:29
35'
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ሺ ኮርፖሬትስ

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ

Live on -tengertsport (Facebook page)
519 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 15:52:25
ጎል ሺ ኮርፖሬት

20'
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ሺ ኮርፖሬትስ

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ

Live on -tengertsport (Facebook page)
490 views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ