Get Mystery Box with random crypto!

Tengert Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ tengertsport — Tengert Sport T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tengertsport — Tengert Sport
የሰርጥ አድራሻ: @tengertsport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

Woman's sport information Source

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 12:54:56
አሁን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሴት የስራ አስፈጻሚ ምርጫ ለማከናወን እጩዎቹ እራሳቸውን እያስተዋወቁ ይገኛሉ።
418 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 12:42:27
" ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸው ፣ ኢሳያስ ቂመኛ አይደለም "

የኢትዮጵያን እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዩ አራት ዓመታት ለመምራት የተመረጡት አቶ ኢሳያስ ጅሩ ከተመረጡ በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።

" እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል " ያሉት ፕሬዝዳንቱ በቀጣይ ተቋም ግንባታ ፣ እንደ ግል ልጄ አየዋለሁ ያሉት የፓይለት ፕሮጀክት ላይ ጠንካራ ስራዎችን እንደሚሰሩ ገልፀዋል ።

" ለቀጣዮቹ አራት አመታት እንድንመራ ትልቅ የቤት ስራ ነው የተሰጠን ፣ ለሀገር የሚጠቅሙንን ሀሳቦች ለመቀበል ሁሌም ክፍት ነን ወደኋላ አንልም ።

ለመመረጥ ብዬ መራጩን ማታለል አልፈልግም ከመንግስት ጋር በመቀራረብ በተለይም የባህርዳር ስታዲየም በቶሎ የሚጠናቀቅበትን መንገድ እንፈልጋለን።

ውጪ የሚጫወተው ብሔራዊ ቡድናችን በሀገር ውስጥ ሲጫወት መመልከት እንደ ሁላችሁም እኔም ናፍቆኛል ፣ እሱ ላይ ትኩረት አድርገን እንሰራለን ነገር ግን የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል።

ውሸት አልወድም ዋሽቼ ትዝብት ላይ መውደቅ አልፈልግም ፣ ትላንት በከተማው የተደረጉ ነገሮች ተገቢ ያልነበሩ እና ወደፊት ሊቀሩ የሚገባቸው ተግባራት ናቸው።

በጎንዮሽ ድምፅ ለማግኘት የሚደረጉ ነገሮች መልካም አይደለም ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸው ፣
ደጋፊዎቼ እንኳን ደስ አላችሁ ኢሳያስ ቂመኛ አይደለም " ሲሉ ንግግራቸውን ቋጭተዋል ።

@tengertsport
@kidusyoftahe
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ
425 viewsedited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:51:30
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቀጣይ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በመሆን ተመርጠዋል።

የድምጽ ቁጠራውም በአሁኑ ሰዓት ተቆጥሮ የተጠናቀቀ ሲሆን ድምጹም ይህንን ይመስላል።

1.አቶ ኢሳያስ ጅራ - 94 ድምጽ

2. አቶ መላኩ ፈንታ - 27 ድምጽ

3. አቶ ቶኪቻ አለማየሁ - 17 ድምጽ

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ
400 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:24:46
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቀጣይ ፕሬዝዳንት ለመሾም የጉባኤው አባላት ድምፃቸውን ሰጥተው አጠናቀዋል ።

የድምጽ ቁጠራውም በአሁኑ ሰዓት እየተቆጠረ ይገኛል።

1. አቶ መላኩ ፈንታ

2. አቶ ኢሳያስ ጅራ

3. አቶ ቶኪቻ አለማየሁ

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ
397 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:53:02
ንግድ ባንክ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል !

በሴካፋ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት ንግድ ባንኮች በደረጃ ጨዋታ ኤ ኤስ ኪጋሊን 3 ለ 1 በመርታት ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል ።

√ ሎዛ አበራ ፣ ሀሳቤ ሙሳ እና አረጋሽ ካልሳ የንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል ።

√ ሎዛ አበራ የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን በአስራ አንድ ጎሎች እየመራች ስትገኝ የፍፃሜው ጨዋታ ሲጠናቀቅ የወርቅ ጫማውን ለተከታታይ ዓመት እንደምታነሳ ይጠበቃል ።

√ ሎዛ አበራ በሴካፋ ሻምፒየንስ ሊግ #በድምሩ ባደረገቻቸው አስር ጨዋታዎች ሀያ አራት ግቦችን ማስቆጠር ችላለች ።
346 views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:28:18
69 ' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3 - 1 ኤ ኤስ ኪጋሊ

ሎዛ አበራ
ሀሳቤ ሙሶ
አረጋሽ ካልሳ
346 views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:53:09
የሴካፋ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የደረጃ ጨዋታ !

እረፍት'

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ኤ ኤስ ኪጋሊ

ሎዛ አበራ
ሀሳቤ ሙሶ
አረጋሽ ካልሳ
326 views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:49:28
45 ' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3 - 0 ኤ ኤስ ኪጋሊ

ሎዛ አበራ
ሀሳቤ ሙሶ
አረጋሽ ካልሳ
340 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:48:57
37 ' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 0 ኤ ኤስ ኪጋሊ

ሎዛ አበራ
ሀሳቤ ሙሶ
330 views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:48:14
27 ' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 - 0 ኤ ኤስ ኪጋሊ

ሎዛ አበራ
325 views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ