Get Mystery Box with random crypto!

ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenbihat — ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenbihat — ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
የሰርጥ አድራሻ: @tenbihat
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.36K
የሰርጥ መግለጫ

ተንቢሀት - የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻነል nesiha.com

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-25 18:43:24
የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ || NesihaTv

ወቅቱ ክረምትና የረፍት ጊዜ እንደመሆኑ መጠን

ወላጆች ልጆቼ ጊዜያቸውን በምን ያሳልፉ ይሆን? የዲን ትምህርት የት ላስተምራቸው? ብለው የሚጨነቁበት ነው።

ልጆችም በፊናቸው የትና በምን እንደሚያሳልፉ የሚብሰለሰሉበት ወቅት ነው!

እነሆ! ይህን ጭንቀታችሁን የምታቃልሉበት መፍትሄ ይዘን ከተፍ ብለናል!

ክረምቱን የዲን ዕውቀት ስንቅ የምትሰነቁበት ልዩ ገፀ በረከት!

የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ!

በአካል ሄደው መማር ለማይችሉ ዕድሜያቸው ከ8 -13 ላሉ ታዳጊዎች የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ አዲስ የክረምት ኮርሰ በነሲሓ ቲቪ!

ይህ ኮርስ ለታዳጊዎች እንዲሆን ታስቦ ቀለ ባለና ልዩ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ለኮርሱ መስጫ አጋዥ መጽሐፍም ተሰናድቷል።

መጽሐፉ በውስጡ የዐቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሲራ እና አደብ ትምህርቶችን ከመመዘኛ ጥያቄዎችን ጋር አካቶ ይዟል።

የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን ይቀርባል።

መጽሐፉን፦

ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ እና

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች ማግኘት ትችላላችሁ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
09 30 484284

አዘጋጅ፦ ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር!

@nesihatv
1.8K views15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 06:28:42
ልጆችን በግዜ ተውሒድ እናስተምር። አለዚያ አድገው ለቀብር አምልኮ በየዶሪሁ ይኳትናሉ። ነዑዙ ቢላህ!!

#ተርቢያ #ቁቡሪያ #ሱፊያ #አህባሽ

@tenbihat
2.1K views03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 21:00:20
የተውሒድ ዳር ድንበር (1–3)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

የባእድ አምልኮ ተጣሪዎች በበዙበት በዚህ ዘመን አጭር ግዜ ሰጥተው ይህንን ኮርስ በትኩረት በመማር እራስዎን ያብቁ!

ከቴሌግራም በ AUDIO ለማዳመጥ
https://t.me/ustazilyas/730

በዩትዩብ ለማየትና ለማጋራት
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0tZJoAnmmZ-0RnyaiHuX-E

____
የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ @ustazilyas
1.9K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 21:42:13 የኪታብ ቂርዓት ይፈልጋሉ?!

እምነት የሁለት ዓለም አንጡራ ሀብት ነው!

ትክክለኛ ኢስላማዊ እምነትን ጠብቆ ማቆየትና ለቀጣይ ትውልድ ማሻገር ደግሞ የትውልድ አማና ነው!

ኑ! ከመጤና ሰርጎ ገብ አስተሳሰቦች ራሳችንንና ማህበረሰባችንን እናድን!

በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ

አንድም መንገድ የሳቱ ጠርዝ የረገጡ ቡድኖችን አቋም አውቀው ይጠነቀቃሉ፤

አንድም የትክክለኛውን ጎዳና ጠንቅቀው አውቀው በአላህ ፈቃድ ፀንተው ይጓዛሉ!

የኪታቡ ስም: ዶላለቱል አሕባሽ

ትምህርቱ የሚሰጠው: ከሐምሌ 18 ጀምሮ

ቀን: ከሰኞ እስከ ሐሙስ

ሰዓት: ከ7:30 - 9:00

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
አባ ጅፋር መስጂድ ጎን (የቀድሞ መርየም መድረሳ)

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
2.0K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 16:18:58 የዛሬው ጁምዓ ኹጥባ

ክረምቱን እንዴት እናሳልፍ?

ዙልሒጃ 16/1443 አ/ሂ

54 ፈትህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ

https://t.me/sultan_54
2.0K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:04:18
ልዩ የክረምት ኮርስ ከአልፋሩቅ መድረሳ

አብነት የሚገኘው አልፋሩቅ መድረሳ በአይነቱ ልዩ የሆነ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቷል።

ክረምቱን ኢስላማዊ እውቀትዎን በማዳበር ያሳልፉ
2.0K views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:06:21
195 views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:44:24
748 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 13:06:26
996 views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ