Get Mystery Box with random crypto!

ተመስገን አብይ _ Psychologist

የቴሌግራም ቻናል አርማ temuabiy — ተመስገን አብይ _ Psychologist
የቴሌግራም ቻናል አርማ temuabiy — ተመስገን አብይ _ Psychologist
የሰርጥ አድራሻ: @temuabiy
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.45K
የሰርጥ መግለጫ

Psychologist
Behavior Trainer
Master of Cermoney (MC)
የሚቻለው መቻል ነው!
ሰው ማለት መሆን ነው። መሆን ደግሞ መቻል ነው።
በዚህች ምድር ላይ ላለመቻል የተፈጠረ ፍጥረት አለ ብዬ አላምንም ለመቻል እንጂ። መቻል የፍጥረታት ሁሉ ባህርይ (በተለይ የእኛ ሰዎች) ነው።
https://www.facebook.com/inmotivation
ለአስተያየት @Temu1msw

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-12-16 10:46:51
በኛ ውስጥ ያለውን መግለጥ ስንችል መኖር እንጀምራለን! ለዚህ ደግሞ በሙከራ ውስጥ መሆንን ይጠይቃል፡፡

የምንኖረው ደግሞ አንድ አይነት ህይወት ነው፡፡ ወደኛ ህይወት የሚገባውም ከኛ የሚወጣውም ዘውትር ተመሳሳይ ነው፡፡ በዚህ መንገድ ደግሞ ውስጣቸን ያለውን መግለጥ ከባድ ይሆናል፡፡

ለመሆኑ ውስጣችን ሊገለጥ የሚገባው ምን አለን?


ሰው ሆኖ የሚቻለው መቻል ነው!

@temuabiy
@temuabiy
@temuabiy
1.3K viewsTemesgen A., 07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-06 16:19:47
1.2K viewsTemesgen A., 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 09:32:19 ተመስገን አብይ pinned a photo
06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ