Get Mystery Box with random crypto!

ራስህን እወቅ! መሆን ምትፈልገውን ሰው መሆን ከፈለክ ይህንን ጥያቄ ራስህን ጠይቅ ዕለት ዕለት የ | ትምህርት በቤቴ🔝

ራስህን እወቅ!

መሆን ምትፈልገውን ሰው መሆን ከፈለክ ይህንን ጥያቄ ራስህን ጠይቅ
ዕለት ዕለት የማደርገው ነገር መሆን የምፈልገውን ሰው እንድሆን የሚረዳኝ ነው ወይስ አይደለም?
እኔ መሆን ምትፈልገው ሰው ዕለት ዕለት የማደርገውን ነገር ያደርጋል ወይስ አያደርግም?
መሆን ምትፈልገውን ሰው ለመሆን ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ ምን እያደረኩ ነው?
እነዚህን ጥያቄዎች በመጠየቅ ራስህን ፈትሽ/ፈትሺ!!

ያሰባቹትን የምታሳኩበት ቀን ይሁንላችሁ

@temhert_bebete
@temhert_bebete