ከ1 ሺሕ 400 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የውጭ ትምህርት እድል እንደተመቻቸላቸው ሚኒስቴሩ አስታወቀ በ2014 በጀት ዓመት ከ1 ሺሕ 400 በላይ ለሚሆኑ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የውጭ ትምህርት እድል እንደተመቻቸላቸው የትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በትምህርት ሚኒስቴር የውጭ ትምህርት እድል ክፍል ኃላፊ ኤርዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር) ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ ሚኒስቴሩ በየዓመቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የውጭ የትምህርት እድል እንዲያገኙ ከተለያዩ አገር መንግሥታት ጋር አብሮ ይሠራል። ሙሉ የአዲስ ማለዳን ዘገባ ያንብቡ -> https://bit.ly/3D2IlSE መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete 2.6K views05:23