Get Mystery Box with random crypto!

ማይክ ታይሰን በዘመኑ ስንቱን በፈርጣማ ክንዶቹ ሪንግ ውስጥ ሲያጋድም ፣ ብዙዎች ቀና ብለው በሙሉ | ትምህርት በቤቴ🔝

ማይክ ታይሰን በዘመኑ ስንቱን በፈርጣማ ክንዶቹ ሪንግ ውስጥ ሲያጋድም ፣ ብዙዎች ቀና ብለው በሙሉ አይናቸው ለማየት የሚፈሩት እልኸኛ የነበረ ሰው ነው።

ዛሬ በውልቸር የሌሎች ሰዎችን እርዳታ የሚፈልግ ለመቆም ምርኩዝ የሚፈልግ ደካማ ሆኖዋል።

ወዳጄ ሰው እስከሆንክ ድረስ ጀግንነትህ ጊዜያዊ ነው።

የተሰጠህን የጀግንነት ጊዜ ለነገ ምርኩዝ እንዲሆንህ ትሁት ሁን ፤ ዘላለማዊ ጀግና ፈጣሪ ብቻ ነው።

@temhert_bebete
@temhert_bebete