Get Mystery Box with random crypto!

#የራስህን_ሲኦል_አትፍጠር! ለብዙ ነገሮች ግድ ሲኖርህ፣ ስለ ሁሉም ሰውና ስለ ሁሉም ነገር ስትጨ | Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

#የራስህን_ሲኦል_አትፍጠር!

ለብዙ ነገሮች ግድ ሲኖርህ፣ ስለ ሁሉም ሰውና ስለ ሁሉም ነገር ስትጨነቅ ሁልጊዜ የሚመችህና ደስተኛ እንደምትሆንና ሁሉም ነገር ልክ አንተ በምትፈልገው መንገድ መሄድ እንዳለበት እንዲሰማህ ያደርግህ ይሆናል፡፡

ይህ ግን በሽታ ነው፡፡

በቁመናህ የሚበላህ ነገር ነው፡፡ እንደዚህ ስታደርግ እያንዳንዱን የሀሳብ ልዩነት እንደ የፍትህ አለመኖር፣

እያንዳንዱን ችግር እንደ ውድቀት፣

እያንዳንዱን አለመመቸት እንደ የግል ጥላቻ፣

እያንዳንዱን አለመግባባት እንደ መከዳት ስለምትቆጥር የራስህን ሲኦል ፈጥረህ የትም በማያደርስ የማያቋርጥ አዙሪት ውስጥ ትዋጣለህ፡፡

የራስህን ሲኦል አትፍጠር፣ ከአዙሪቱ ውጣ! መንገዱን ደግሞ መጽሐፉ ያሳይሀል

#በጥበብ_መኖር መጽሐፍ #5ተኛው ዕትም በገበያ ላይ


(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)


Telegram- https://t.me/teklu_tilahun
Facebook- https://www.facebook.com/booklandbook/?